በአፍሪካ የሚገኝው የድህነት ደረጃ እንዲሁም ስራ አጥነት ሰዎች የሰውነት አካላቸውን እንዲሸጡ እያሰገደደ እንደሆነ ሲነገር፤ በሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ጥገና ጊዜ እና ከሞቱ ሰዎች የሚሰረቁ የሰውነት ...
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ...
የደንበኞቹን ቁጥር በተያያዘ ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት የደንበኞቹ ቁጥር 78 ሚሊየን መድረሱን አስታውሰው፤ በዘንድሮ በ2017 በጀት ዓመት የደንበኞችን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ታቅዷል ...
እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ሊቃጣ የነበረ የግድያ ሙከራን ማክሸፏን አስታወቀች። የሀገሪቱ ፖሊስና የደህንነት መስሪያ ቤት (ሺን ቤት) በጋራ ባወጡት መግለጫ፥ በኢራን ...
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ከታደሰበት 2018 ጀምሮ በመልካም ሁኔታ ላይ መቀጠሉን የተናገሩት ቃል አቀባዩ በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ደህንነት ለማስጠበቅ ቤሩት ያለው የኢትዮጵያ ቆንስላ እና ...
የአውሮፓ ህብረት የቱርክ ብሪክስን ልቀላቀል ጥያቄ እንዳሳሰበው ሲገለጽ የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ጦር ወይም ኔቶም አባሉ የአንካራ ብሪክስን ለመቀላቀል ማሰቧ እንዳሳሰበው ሲገለጽ ቆይቷል። ...
የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ እስራኤል በጋዛ እና ዌስትባንክ የምታደርገውን “ህገወጥ ወረራ” እንድታቆም በፍልስጤም አስተዳደር የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ። 193 አባላት ያለው ጠቅላላ ...
ቱርክ የሶማሊያን የባህር ክልል ከውጭ ከሚሰነዘር ስጋት ለመከላከል በመጪው ወር የጦር መርከቦቿን በአካባቢው ልታሰማራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በተያዘው የፈረንጆቹ አመት መጀመርያ የመከላከያ ስምምነትን ...
የሰው ልጅ ከተበታተነ ስርአት ወጥቶ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ በተማከል ስርአት መተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ስልጣን እና አስተዳደራዊ በደሎችን መነሻ ያደረጉ በመሪዎች ላይ የሚቃጡ የግድያ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 9 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሎ በመሸጫው ላይ ቅናሽ አድርጓል። በዚህም ...
የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በአሜሪካ የመጀመሪያቸው የሆነውን ይፋው የስራ ጉብኝት ሊያደር ነው። ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ በአሜሪካ የሚያደርጉትን ይፋዊ ...
በሊባኖስ በሄዝቦላህ ታጣቂዎች የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተከሰተ ሁለተኛ ዙር ፈንዳታ 20 ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ። የሬዲዮ መገናኛ ፍንዳታው የተከሰተው በትናትናው እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት ...