የፌደራሉ መንግስት፣ትግራይን ለማረጋጋት በሚል፣በ2013 ዓ/ም በክልሉ ያሰማራቸው የክልሉ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት፣ከሦስት አመታት በላይ ያለ ደመዎዝና ስራ ተቀምጠናል ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል፡፡ ...
ዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ እና አውስትሬሊያ ዛሬ ረቡዕ በኢራን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጥለዋል፡፡ ባለስልጣናቱ ማዕቀቡ የተጣለባቸው ከሁለት ዓመታት በፊት ሂጃቧን በተገቢው መንገድ አልተከናነበችም ተብላ ...
የግብጽ ፕሬዚደንት አብደልፋታህ አል ሲሲ “የጋዛው የሰላም ድርድር ተጠናክሮ ይቀጥላል” ሲሉ ተናገሩ፡፡ የግብጹ መሪ ዛሬ ረቡዕ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንክን ጋር ድርድሮቹ ...
ናይጄሪያ አጎራባቿ ካሜሩን ከትላልቆቹ ግድቦቿ አንዱ የያዘውን ውሃ እንደምትለቅ ማስታወቋን ተከትሎ የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት እንደፈጠረባት ተናገረች፡፡ ካሜሩን በቅርቡ በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ...
በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ የተመረጠው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አመራሮቹን ከፓርቲው ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በመንግስትና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል ትላንት በነበረው ግጭት ወደ ደባርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል ቆስለው ከገቡት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ የሶስት አመት ህፃንን ...
አሜሪካ ወታደሮቿን ከኒጀር አስወጥታ ማጠናቀቋን አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣን ትላንት ሰኞ አስታውቀዋል፡ የፔንታገን ቃል አቀባይ የሆኑት ሳብሪና ሲንግ፣ በኒጀር የሚገኘውን የዩናይትድ ...
(ፔጀሮች) ፈንድተው ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ፣ በመቶ የሚቆጠሩ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሊባኖስ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና የደህንነት ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ አንድ የሊባኖስ ከፍተኛ የወታደራዊና ...
ማሊ ዛሬ ንጋት ላይ አማጺያን በፖሊስ ማሰልጠኛና ሌሎችም ሥፍራዎች ላይ ያደረሱትን ጥቃትና የተኩስ እሩምታ ተከትሉ፣ መዲናዋን ባማኮ በቁጥጥር ስር ማድረጉን መንግስት አስታውቋል። “ንጋት ላይ የሽብር ...
ባለፈዉ ቅዳሜ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት የቀበሌ አስተዳደር ሹሞች መቁሰላቸዉ ተዘግቦአል። ከኪረሙ ወረዳ አስተዳደር በቅርብ በተዋቀረዉ የቀበሌ መስተዳደር ወደ ስሬ ዶሮ ...