በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው በመሆናቸው ሳምቡሳን የመሰሉ ምግቦች ከመካከለኛው ምስራቅ የወረሱት ሲሆን ከቱርኮችም ከባብን የራሳቸው ባህል አድርገዋል። ባጊያ፣ ኩሬባ እና ሰሊጥን የመሰሉ ምግቦችን ...
በማሊ መዲና ባማኮ በእስልምና አክራሪዎች ሳይፈጸም አልቀረም በተባለ ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ70 በላይ ሲደርስ፣ ከ200 በላይ የሚሆኑት ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል። የማክሰኞው ጥቃት ኢላማ ...
ፕሬዝደንት ባይደን በመጪው ቅዳሜ የአውስትራሊያ፣ ህንድና ጃፓን መሪዎችን ተቀብለው “ኳድ” በሚል የሚታወቀውን የአራቱን ሃገራት ቡድን ስብሰባ ያስተናግዳሉ። ቡድኑ በተለይም በኢንዶ ፓሲፊክ ቀጠና ባለ ...
The U.S. Federal Reserve Bank cut its benchmark interest rate Wednesday by an unusually large half-point. Federal Reserve ...